या अॅपमध्ये इथिओपियन ऑर्थोडॉक्स तेवाहेडो चर्च पवित्र संत, पवित्र देवदूत, पवित्र वडील, पवित्र माता आणि देवाचे पवित्र चित्र यांची वार्षिक, मासिक पवित्र दिवसांची यादी असून, ऑर्थोडॉक्स तेवाहेदो चर्चमध्ये साजरे केली जातात आणि 400 च्या शेवटी विविध पवित्र छायाचित्रे आहेत. अॅपमध्ये बायबलसंबंधी नाव आणि त्यांच्या मेनिजची यादी आहे.
कृपया लक्ष द्या की या अॅपमध्ये सापडलेली पवित्र चित्रे केवळ या अॅपमध्ये समाविष्ट नाहीत असे बरेच संत आहेत.
በዚህ መተግበሪያ ውስጥ ከ 400 በላይ ስዕላትን በማንኛውም በማንኛውም ጊዜ ማግኘት እንዲችሉ ካለ እንዲሰራ በመተግበሪያው በመተግበሪያው ውስጥ ስእላቱ እንዲካተቱ ተደርጎዋል
ይደርብን በረከት ረድኤት ይደርብን
አሜን !!!
ከዚህ በታች ያለው አቡነ ገብርኤል በ १ በበ ० ካሳተሙት “ክብረ ቅዱሳን» ከሚለው መጻሕፍ የተወሰደ ነው
ሥርዓተ ቤተ ክርስቲያን የሚከተል ክርስቲያን ሁሉ ከቅዱሳት ሥዕሎች ሁለት ዐበይት ጥቅሞችን ያገኛል ይኽውም ትምህርትና ረድኤት ናቸው ይልቁንም ዓለም ከመፈጠሩ በፊት የነበረው ቃለ እግዚአብሔር (አካላዊ ቃል) በኋለኛው ዘመን ሰውን ለማዳን ወደዚህ ዓለም ከቅድስት ድንግል ድንግል ማርያም በድንግልና ተፀንሶ ከሥጋዋ ሥጋን ከነፍስዋ ነፍስን ነስቶ ከኃጢአት ብቻ ብቻ በሥዕል ሰው ሆኖ በድንግልና የተወለደውና ተሰቅሎ በሞቱ በሞቱ ዓለሙን ማዳኑን በሥዕል ገልጾ ማቅረብ መስበክ ፤ ፤ ማስተማር ነው። መሠረት የጌታችንን የልደቱን ታሪክ ፣ የጥምቀቱን ታሪክ ፣ የስቅለቱን ታሪክ ፣ የትንሣኤውንና የዕርገቱን ታሪክ በሥዕል ነድፎ ለምእመናን ማቅረብ ማለት ማለት የጌታችንን ወንጌለ መስበክና ማስተማር ማለት ነው ምክንያቱም ምክንያቱም ሥዕል ራሱበጉልህ የተጻፈ የተጻፈ ማለት ነውና ነውና። ጌታችን ተወለደ ፣ ተጠመቀ ፣ ተሰቀለ ፣ ሞተ ፣ ከሙታን ተለይቶተነሣ… የሚለው የወንጌሉ ታሪክ በሥዕል ማቅረብ ማለት ታሪኩን በጉልህ ጽፎ ማቅረብ ማለት ነው ነው
ቅዱስ ጳውሎስ ለገላትያ ክርስቲያኖች ተግሳጽ ሲጽፍ «የማታስተውሉ የገላትያ ሰዎች ሆይ ፊት ፊት ኢየሱስ እንደተሰቀለ ሆኖ ተሥሎ ነበር ያለው ያለው ኢየሱስና ታሪኩን በሚገባ አውቀውትና ከልብም እንደ ነበር ለመግለጽ ነው ነው (ገላ .3 ፤ 1-2)
ስለዚህ ከላይ እንደተገለጸው ቅዱሳት ሥዕሎች በመመልከትና ልብ ብሎ በማንበብ (በማስተዋል) ታሪኩን በሚገባ ማወቅና መረዳት ስለሚቻል በቤተ ክርስቲያን የሚገኙ ሥዕሎች የክርስትና ሃይማኖት አስተማሪዎችና አስረጂዎች መሆናቸውን መገንዘብ ተገቢ ነው
ጥቅም ከቅዱሳት ሥዕሎች የሚገኘው ሌላው ዐቢይ ጥቅም ደግሞ ረድኤት (ርዳታ)።
ክርስቶስ በነበረበት በጣም ቅርብ የነበሩት የጥንት ክርስቲያኖች በጌታችን ሥዕል ፣ በቅድስት ድንግል ሥዕልና በቅዱሳን ሥዕሎች ይማፀኑ እንደ ነበር የቤተ ክርስቲያን ክርስቲያን ይመሰክራል ይመሰክራል በዘመናችን ተቆፍረው የተገኙ የጥንት አብያተ ክርስቲያናት በሥዕላተ ቅዱሳን መማፀን ጥንታዊ ጥንታዊ ትውፊት (ሥርዓት) ያመለክታሉ ያመለክታሉ ታሪክን መካድ ደግሞ አያትና ቅድመ አያትን መካድ ማለት ነው ነው ሥዕል ክብር የቤተ ክርስቲያን ትውፊታዊ ታሪክ ምስክር ነው ቤተ ክርስቲያን ታሪክ ጸሐፊ አውሳብዮስ ኤጲስ ቆጶስዘቂሳርያ ስለ ጌታ ሥዕል አጀማመርና አመጣጥ ጽፎ ያቀረበውን ብፁእ አባ ጎርጎርዮስ ሊቀ ጳጳስ ጳጳስ ዘሸዋበመጽሐፋቸው ጠቅሰውታል የጥቅሱን ፍሬ ነገር ቀጥለን ጠቅሰነዋል
«ንጉሥ ዐብጋር በዑር (ኤዴሣ ከተማ የአገሩ ንጉሥ በመሆን ጌታችን በነበረበት ዘመን ዘመን ነበረ ፤ ስሙም (ልዑካን) ይባል ነበር። ዐብጋር ማለት በከለዳውያን ቄሣር ነው ነው። ዐብጋር ሰምቶ ይፈውሰው ደብዳቤ ጽፎ ለጌታችን ላከለት ላከለት ከመልእክተኛው እጅ ተቀብሎ ካነበበው በኋላ «ያመነኝ ያመነኝ ዐብጋር ብፁዕ ነው» ብሎ ዐብጋርን በማመስገን ስም እንዲፈውሰው ከደቀ ከደቀ መዛሙርቱ መካከል አንዱን በመግለጽ መልስ ላከለት ነገር ነገር ግን ከጌታ ጋር ተገናኝቶ የተመለሰው (ዩካማ) መልእክተኛ ሠዓሊ ስለነበር ከጌታችን ጋር ሲነጋገር ፊቱን በሥዕል ነድፎ (ሥሎ) ጋር ይዞ ይዞ ተመለሰ። ከዚያም አንደ ደረሰ ከጌታ የተላከውን ደብዳቤ ለታመመው ንጉሥ አነበበለት ፤ ሥዕሉንም። በዚያን ጊዜ በሽተኛው በሽተኛው ንጉሥ የጌታችንን ከደብዳቤው ሰምቶና በዓይኑ በዓይኑ ተመልክቶ ወዲያው ከሕመሙ እንደ ተፈወሰ ታሪኩ ያስረዳል (አባ ጎርጎርዮስ ፤ የኢ ኦ ኦ ተ ቤተ 4 1974 ገጽ 119 120)።
ይኽው አውሳብዮስ ስለ ጌታችን ሥዕል የሰጠው እንዲህ እንዲህ የሚል ነው «ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ በዕለተ ዓርብ እያንጠፈጠፈ መስቀሉን መስቀሉን ተሸክሞ ወደ ጎልጎታ ወቅት መሸፈኛ ደጋግ ሴቶች መካከል መካከል ቬሮኒካ የተባለች ሴት የራስዋን መሸፈኛ አውልቃፊቱን አንዲያድፍበት (እንዲጠርግበት ስጌታ ወረወረችለት ፤ ጌታችንም በደምና በላብ የተጠመቀውን ፊቱን ፊቱን ማለት የፊቱ መልክ በሻሽዋ ላይ ታትሞ ቀረ »በማለት ከላይ የጠቀስነው የቤተ ክርስቲያን ታሪክ ጸሐፊው አውሳብዮስ ይመሰክራል
ስለ ቅድስት ድንግል ማርያም ሥዕል ደግሞ ወላዲተ አምላክ በነበረችበት ክፍለ ዘመን የነበረው ሐዋርያው ቅዱስ ያዕቆብ የጌታን ታሪክ (ወንጌል) ሲጽፍ ስለ ወላዲተ አምላክም ብዙ ጽፎአል ጽፎአል በዚህ የያዕቆብ ወንጌል (ያዕቆብ ታሪክ) የትውፊት የትውፊት መጽሐፍ ወንጌላዊው ቅዱስ ሉቃስ ለመጀመሪያ ጊዜ የማርያምን ሥዕል መሃሉ ተጽፎአል
አውሳብዮስ ኤጲስ ቆጶስ ዘቂሳርያና ሌሎችም የቤተ ክርስቲያን ታሪክ ጸሐፊዎች እንደ መሰከሩት የጥንትዋ ቤተ ክርስቲያን ለጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ሥዕል ፣ ለወላዲተ ለወላዲተ አምላክ ፣ ለቅዱሳን ፣ ለጻድቃንና ለሰማዕታት ሥዕሎች ከፍ ከፍ ያለ ክብር እንዲደረግላቸውና የአክብሮት ስግደት እንዲቀርብላቸው ስታስተምር ኖራለች ኖራለች። በቤተ ክርስቲያን ትምህርት መሠረት በሚጸልዩበት ቤተ ክርስቲያንና በቤታቸው በሚገኘው በግል ጸሎት ቤታችው የጌታችንን ፣ የቅድስት ድንግል ማርያምና የቅዱሳንን ሥዕሎች ሥዕሎች በግድግዳው በመስቀልና ስግደት በማቅረብሲማፀኑባቸው ኖረዋል።
ሁኔታ የሥዕል ክብር በጥንትዋ ቤተ ክርስቲያን እንደ ተጠበቀ አስከ ስምንተኛው መቶ ክፍለ ዘመን መጀመሪያ ድረስ ከቆየ በኋላ ሳይታሰብ ሳይታሰብ በድንገት ከክርስቲያኖቹ መካከል ሰዎች የሥዕልን ክብር በመቃወም በመቃወም ተነሡ ምክንያት በሮምና በቢዛንታይን ግዛቶች ከባድ ክርክርና ሁከት ተቀሰቀሰ በዚህ ጊዜ በ 7 7 ዓም የምስራቅቤተ ክርስቲያን መሪዎች ጉባዔ አድርገው የቅዱሳንን ሥዕሎችማክበርና ሥዕሎችማክበርና መሳም (መሳለም) እንደሚገባ ለሥዕሎቹም የአክብሮት ስግደት ማቅረብ ተገቢ ተገቢ መሆኑን አትተው አትተው ...
ቀሪውን ከዌብሳይቱ ላይ ያንብብቡ